አገልግሎት

1. የቅዳሴ/የማኅሌት/የሰዓታት/የነግህ ጸሎት /የስብከተ ወንጌል አገልግሎት መደበኛ የቅዳሴ  አገልግሎት

በየሳምንቱ እሑድ (Every Week Sunday Morning) ከጥዋቱ 1 ሰዓት (7:00 AM) ጀምሮ
በየወሩ በ7 – የሥላሴ ዕለት እና በ 14 – የአቡነ አረጋዊ ዕለት
በዓመት በዓላት ዕለት (ለምሳሌ የዓመቱ የመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በዓል፣ እርገት ወዘተ)

2. የሠርክ ጸሎትና ስብከተ ወንጌል    

ዘወትር ረቡዕ ና ዓርብ ከምሽቱ 12 ሰዓት (18:00) ጀምሮ

3. የፍልሰታ ጾም  አገልግሎት

ቅዳሴ – በየእለቱ
ሰዓታት – በየእለቱ
ሠርክ ጸሎት/ስብከተ ወንጌል – በየእለቱ

4. የወርሃ ጽጌ አገልግሎት

5. የምክር አገልግሎት

በቤተ ክርስቲያኗ ካህናት ቤተ ክርስቲያን ድረስ በመምጣት ወይም በስልክ

6. የክርስትና/የሠርግ/የፍትሐት አገልግሎት

የክርስትና/የሠርግ/የፍትሐት አገልግሎት የሚፈልጉ ሁሉ ስልክ በመደወል ወይም ቤተ ክርስቲያን ድረስ በመምጣት መመዝገብና ቀጠሮ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7. የአገልግሎት፡ መጠየቂያ፡ ቅጽች  (በቅርብ ቀን)

  • ለክርስትና የሚሞላ ቅጽ (Baptismal Certificate Form)
  • ጋብቻቸውን በሥርዓተ ተክሊልና በቁርባን በሚፈጽሙ የሚሞላ ቅጽ (Marriage Form)
  • ለጸሎተ ፍትሐት  የሚሞላ ቅጽ (Absolution Service Form )

{flike}{plusone}