Entries by tc

የትንሣኤው ትርጉምና የሰሙነ ፋሲካ ዕለታት

ሚያዝያ 6 ቀን 2007 ዓ.ም. ትንሣኤ የሚለው ቃል የግእዝ ቋንቋ ነው፡፡ መገኛ ቃሉም ተንሥአ = ተነሣ የሚለው ግሥ ይሆናል፡፡ ትንሣኤ ማለት = መነሣት፣ አነሣሥ፤ ሐዲስ ሕይወት ማግኘት ማለትን ያመለክታል፡፡ ትንሣኤ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በየመልኩ፣ በየዐይነቱ ሲተረጐም አምስት ክፍሎች አሉት፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ  

በሰሙነ ሕማማት የሚነሡ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መጋቢት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓዋጅ ከሚጾሙት አጽዋማት መካከል ዐቢይ ጾም፤ ጾመ ኢየሱስ አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ አሁን በጾሙ መጨረሻ ሳምንት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሕማምና ሥቃይ እንዲሁም እንግልት በምናስብበትና የጨለማውን ዘመን በምናስታውስበት ጊዜ /ሰሙነ ሕማማት/ ላይ እንገኛለን፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ    

ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ክንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት

መጋቢት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. በዓቢይ ጾም ከሰርከ ሆሳዕና ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ሌሊት ያሉት ዕለታት የሚገኙበት ሳምንታት ሰሙነ ሕማማት ይባላሉ፡፡ ዕለታቱም የዓመተ ፍዳ፤ የዓመተ ኩነኔ መታሰቢያ ናቸው፡፡ በእነዚህ ዕለታት ውስጥ የተለያዩ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች አሉ፡፡ ከእነዚህ ክንዋኔዎች ውስጥ አለመሳሳም፤ አክፍሎት፤ ቄጤማ ማሰር፤ ጥብጣብ፤ ጉልባን እና ሕጽበተ እግር ይገኙበታል፡፡ ስለ እነዚህ ክንዋኔዎች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን […]

ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ክንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት

መጋቢት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. በዓቢይ ጾም ከሰርከ ሆሳዕና ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ሌሊት ያሉት ዕለታት የሚገኙበት ሳምንታት ሰሙነ ሕማማት ይባላሉ፡፡ ዕለታቱም የዓመተ ፍዳ፤ የዓመተ ኩነኔ መታሰቢያ ናቸው፡፡ በእነዚህ ዕለታት ውስጥ የተለያዩ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች አሉ፡፡ ከእነዚህ ክንዋኔዎች ውስጥ አለመሳሳም፤ አክፍሎት፤ ቄጤማ ማሰር፤ ጥብጣብ፤ ጉልባን እና ሕጽበተ እግር ይገኙበታል፡፡ ስለ እነዚህ ክንዋኔዎች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን […]

ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ

ጥር 8 ቀን 2007 ዓ.ም. በመልአከ ብርሃን አባ ገብረ ጊዮርጊስ  እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ   ”ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ” – ”ዳግመኛ ከውኃ እና ከመንፈስ ቅዱስ ወለደን” ”ወለደነ ዳግመ” – ”ዳግመኛ ወለደን” ሲል የልደትን ሁለትነት ያሳያል። የመጀመሪያው ልደት የአዳም ጥንተ ተፈጥሮ ሲሆን፣ ሁለተኛው ልደት ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ የተወለድነው ልደት ነው። ቀዳማዊ ልደታችን ወይም ተፈጥሮአችን ጥልቅ […]

ዮም ተወልደ ቤዛ ኩሉ ዓለም

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! ታህሳስ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. በመልአከ ብርሃን አባ ገብረ ጊዮርጊስ    ወአመ በጽሐ ዕድሜሁ ፈነወ እግዚአብሔር ወልዶ ወተወልደ እምብእሲት።”ጊዜው በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ልጁን ላከ ከሴትም ተወለደ።”  እግዚአብሔር የፈጠረው ሰው የተሰጠውን ትዕዛዝ ባለመጠበቁና ከፈጣሪው ፈቃድ በመውጣቱ ላለፈው ሥርየት፣ ለሚመጣው ዕቅበት ይሆነው ዘንድ ከኃጢኣቱ ከውድቀቱ ለማዳን ለዓለም ቤዛ  አንድያ  ልጁን ላከ። ይኸውም:-   – […]

አእላፍ መላእክት

”ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?” ዕብ 1፥14 በአባ ገ/ጊዮርጊስ ካሳዬ ኅዳር 13 ቀን 2007 ዓ.ም.  ”በዛቲ ዕለት አዘዙነ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ከመ ንግበር ተዝካረ በዓሎሙ ለአእላፍ መላእክት” – ”በዚች ቀን የአእላፍ መላእክትን የበዓላቸውን መታሰቢያ እናደርግ ዘንድ የቤተክርስቲያን መምህራን አዘዙን” የኅዳር አሥራ ሦስት ስንክሳር።  አባቶቻችን መምህራን በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው በሠሩልን ሥርዓት […]

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ – ሁለተኛ ሳምንት

+ + + እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! + + + ኑ! ቅዳሜ መስከረም 17 እና እሑድ መስከረም 18, በ Hallunda Folkets Hus ተገናኝተን ወንጌል እንማር!  እግዚአብሔር አምላካችንን በዝማሬ እናመስግን። ዝርዝር መርሐ ግብሩን ከታች ይመልከቱ። “የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።” ራእይ 22፥17   {flike}{plusone}