የትንሣኤው ትርጉምና የሰሙነ ፋሲካ ዕለታት

ሚያዝያ 6 ቀን 2007 ዓ.ም.

ትንሣኤ የሚለው ቃል የግእዝ ቋንቋ ነው፡፡

መገኛ ቃሉም ተንሥአ = ተነሣ የሚለው ግሥ ይሆናል፡፡

ትንሣኤ ማለት = መነሣት፣ አነሣሥ፤ ሐዲስ ሕይወት ማግኘት ማለትን ያመለክታል፡፡ ትንሣኤ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በየመልኩ፣ በየዐይነቱ ሲተረጐም አምስት ክፍሎች አሉት፡፡

ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ